New Patient Exam & X-rays $19 ➞

የአድሎአዊነት ማስታወቂያ

ማስታወሻ: የሚናገሩት ቋንቋ ኣማርኛ ከሆነ የትርጉም እርዳታ ድርጅቶች፣ በነጻ ሊያግዝዎት ተዘጋጀተዋል፡ ወደ ሚከተለው ቁጥር ይደውሉ 1-800-220-6277.

መድልዎ በሕግ ላይ ነው

Comfort Dental

የፌደራል ሲቪል መብቶችን መብት የሚያከብር ሲሆን በዘር፣ በቆዳ በቀለም ፣በዘር ሃረግ፣ በኣካል ብቃት፣ ወይም በጾታ መድልዎ ኣይፈጽምም።

Comfort Dental

ሰዎችን በዘር፡ በቆዳ ቀለም፣ በዘር ሃረግ፣ በእድሜ፣ በኣካል ጉዳት ወይም በጾታ ማንንም ሰው ኣያገልም፤ ወይም በተለየ ሁኔታ አይመለከትም

Comfort Dental

የኣካል ጉዳት ያለባቸውን ሰዎች ከእኛ ጋር እንዲግባቡ ለማስቻል የነጻ እርዳታ እና ኣገልግሎት ይሰጣል። ይህም ማለት :

Comfort Dental

የመጀመሪያ ቋንቋቸው እንግሊዘኛ ላልሆነ ነጻ የትርጉም ኣገልግሎቶች ይሰጣል፤ ይህም ማለት:

ይህንን ኣገልግሎት የሚፈልጉ ከሆነ ወደ ሚከተለ ኣድራሻ ይጠይቁ your local office.

Comfort Dental እነዚህን ኣገልግሎቶችን ማግኘት ተከልክያለው ወይም በተለያየ ምክኒያት ማለትም በዘሬ፡ በቆዳ ቀለሜ፣ በዘር ሃረግ፣ በእድሜ፣ ኣካል ጉዳተኛ ስለሆንኩ፣ ወይም በጾታዬ ምክኒያት መድልዎ ደርሶብኛል የሚል ኣመለካከት ካልዎት ያልዎትን ቅሬታ ወደሚከተለው ኣድራሻ ይላኩ

ያልዎትን ቅሬታ በኣካል ወይም በደብዳቤ፣ በፋክስ ወይም በኢ-ሜይል ማቅረብ ይችላሉ። ቅሬታዎን በጽሁፍ ማቅረብን በሚመለከት እርዳታ ቢያስፈልግዎት your local office, Compliance Officer እገዛ ማግኘት ይችላሉ።

የሲቪል መብቶችን ጥሰት ተፈጽሞብኛል ብለው በጽሁፍ ወደ U.S. Department of Health and Human Services, Office for Civil Rights (ዩ ኤስ ዲፓርትመንት ኦፍ ሄልዝ ኤንድ ሂዩማን ሰርቪስስ)፣ Office for Civil Rights (ኦፊስ ፎር ሲቪል ራይትስ)፣ በኤሌክትሮኒካዊ መንገድ ወደ Office for Civil Rights Complaint Portal በሚከተለው አድራሻ ኣቤቱታ ማቅረብ ወይም ማመልከት ይችላሉ፡https://ocrportal.hhs.gov/ocr/portal/lobby.jsf ወይም በደብዳቤ ወይም በስልክ ወደሚከተለው ኣድራሻ ኣቤቱታዎን ማቅረብ ይችላሉ:

200 Independence Avenue, SW Room 509F, HHH Building Washington, D.C. 20201 1-800-368-1019, 800-537-7697 (TDD) ክስ ማቅረቢያ ፎርሞችን በሚከተለው ድህረ-ገጽ ላይ ማግኘት ይችላሉ http://www.hhs.gov/ocr/office/file/index.html